የሚመኙትን ጥራት ያለውና አስተማማኝ አገልግሎት ሊሰጠዎት የሚችል ሶፋ ለማግኘት ሁልገዜም ቀላል ላይሆን ይችላል፡፡ አልፋ ፈርኒቸርን ምርጫዎ ሲያደርጉ ግን ላለፉት 15 አመታት በላይ ባለን ልምድ አስተማማኘና ጥራታቸውን የጠበቁ ሶፋዎችን ያገኛሉ፡፡

ዎና አላማችን ጥራትና አስተማማንተትን ፍለጋ ከውጪ አገር በውድ ዋጋ ተገዝተው የሚመጡ ሶፋዎችን ለመሸመት ፈልገው ግን ውድ ዋጋቸው ያሸሻቸውን በርካታ ተጠቀሚዎችን ችግር ለመፍታት ነው፡፡ ይህ እውን የሚሆነው በገበያ ከሚገኙ የሶፋ ምርቶች በጥራት ብቻ ሳይሆን በምናቀርበውም የሽያጭ ዋጋ ተወዳዳሪ በመሆን እንደሆን በመገንዘብ የተሻለ አማራጭ አቅርበንሎታል፡፡

የሽያጭ መደብሮቻችንን ሲጎበኙ ጥራት ብቻ ሳይሆን ለመልካም እይታና ለምቾትም የተዘጋጁ ሶፋዎች የጠብቖታል፡፡ ለተለያዩ የቤት ስፋትና የቦታ አቀማመጥ የሚያመቹ ፤ ለሰፊ ሳሎን ፤ ለኮንዲሚኒየም ፤ ሰፊ ላልሆኑ ቤቶችም የሚመረጡ የተለያዩ ሶፋ አይነቶች/ሞዴሎች መጥተው እንዲጎበኙ ጋብዘነዎታል፡፡

ከተለመዱና ሊያጋጥሙ ከሚችሉ ችግሮች ውስጥ ሶፋ ከገዙ በኋላ ቤትዎ ሲገለገሉበት ከአገጣጠም ጉደለት ድምፅ ፤ የሚለቅ ስፌት ፤ የላላ ወይም ጭራሽ የወለቀ አግሮች እና የተመሳሰሉ ከአመራረት ጉድለት የሚያጋጥሙ ችግሮችን በዝርዘር ጠቀሶ ለእነዚህ እና ተመሳሳይ ችግሮችን በሚመለከት አልፋ ፈርኒቸርን የሶፈ መርጫዎ ሲያደርጉ በፅሁፍ የሁለት አመት ዋስትና ካርድ ያገኛሉ፡፡

ከአልፋ ፈርኒቸር ሶፋ ሲፈልጉ ነፃነትንም ያገኛሉ!

ሙሉ ሶፋ የግድ የግዙ አይባሉም፡፡ ከእንድ መቀመጫ ሶፋ ጀምሮ በሚፈልጉት ብዛት ልክ ሶፋዎችን ለማቅረብ ዝግጁ ነን፡፡ ብዛት ብቻ  ሳይሆን በአይነትም ለመምረጥ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ ባለ ሶስት መቀመጫ ሶፋ ለብቻው ከአንድ ሞዴል መርጠው ግን ባለ እንድ መቀመጫ ሶፋ ከሌላ ሞዴል ቢመኙ በደስታ እናስተናግዶታለን፡፡

ከበዓል ወቅት ውጪ ትእዛዝ በ 7 – 10 ቀናት የማድረስ ልምደ አለን፡፡ የቀን ቀጠሮ በማክበር የሚጣልብንን ኃላፊነት በመወጣት ድንበኞቻችንን ፍላጎት ማሟላትና መልካም ስማችንን መጠበቅ ያኮራናል፡፡

What makes Alpha Furniture one of the best Sofa supplier in Ethiopia is that for more than 15 years, we have been meeting the needs of quality and value that most customers demand.

At our showrooms, you will always find that sofa that catches your eye. At Alpha Furniture showrooms, you will find different range of sofas to suit your needs. If you are looking for top quality sofas but you are not willing to pay for high priced imported sofa, but at the same time you demand a higher quality sofa than the many sofas that are widely available in the market, then Alpha Furniture is the right place for you.

We give a two year, written warranty with a warranty card with each purchase. Warranty is against manufacturer defect which are common such as getting a creaky noise due to substandard joinery, loose or detached legs, stitching coming apart and other common problems. We also do custom orders. Irrespective of the model, size and fabric choice you want. We give customers the avenue to order a single seat sofa or any configuration with any other model type if they wish. We do offer a set of fabric choices, if you want to bring their own fabric we can arrange that too. We can even refer you to a nearby fabric shop for more options, if need.

Come to one of our two conveniently located showrooms and select the right model for your home. If you want to order a sofa set with your choice model and fabric, unless it is near a holiday season and other peak times, orders are usualy delivered in 7 – 10 days. Delivery is free within Addis Ababa. Make you house a home with Alpha Furniture0
Copyright © 2019 Alpha Furniture ®

 .