የተለመዱ ጥያቄዎች

ከገበያው በምን ትለያላችሁ?

የአልፋ ፈርኒቸር ሶፋ ምርቶች በተሻለ ጥራትና አስተማማኝነት ይታወቃሉ፡፡ ዋናው የሚለየን ደንበኞቻችን ሶፋ ሲገዙን ደክመውና ጥረው ለሚከፍሉት ዋጋ ገዚዎችን መጀመሪያ የአስተማማኝ እቃ ባለቤት እንዲሆኑ ማድረግ ከፍተኛ ጥቅም እንደሚሰጠን ስለምንረዳ ነው፡፡

ባለፉት 15 አመታትም በርካታ ደንበኞችን የምናገኘው ቀድሞ የገዙን ደንበኞች ለዘመድ አዝማድና ለጓደኞቻቸው መስክርውልንና ብዙ ግዜም በአካል ይዘዋቸው መጥተው ከኛ ስለሚያስገዙ ነው፡፡

ጥራትን መጠበቅ አንድም ሚስጥር የለውም፡፡

ጥራትን ለማሻሻል ሲባል የምርት ግብዐቶችን ደረጃ መጨመርና የተሻሉ የማምረት ዘዴዎችን ስራ ላይ ማዋል ግድ ይላል፡፡

የህም ተጨማሪ ወጪ ይጠይቃል፡፡ የምቶቻችንን ጥራት ስንጨምር ወጪ ስለሚኖርው በረጅም ግዜ እንጂ በአጭር ገዜ ብዙ ጥቅም እንደማናገኝ አምነንበት በመንቀሳቀስ ታዋቂነታችንንና የገበያ ድርሻችንን ቀስ በቀሰ ባለፉት አመታት አሳድገናል፡፡

እንድ መቀመጫ ሶፈ ለብቻው ማዘዝ እችላለሁ?

አዎ ከአልፋ ፈርኒቸር ሶፋ ሲፈልጉ እንደፊላጎት በነፃነት የሶፋ መቀመጫ ብዛት መቀነስም መጨመርም ይችላሉ

 የመቀመጫ ብዛት ስመርጥ በሞዴሎች መካከልስ እንደልቤ ማማረጥ እችላለሁ?

አዎ ገና በሰፊው ባይለመድም እየተለመደ የመጣ አገዛዝ ነው፡፡ በተለይ የባለ እንድ መቀመጫ ሶፋዎችን ከሌላ ሞዴል ማድረግ ለሚፈልጉ ደንበኞች የተለየና ያልተለመደ የቤት ውበትም ሊያመጣ ይችላል፡፡ ለምሳሌ ባለ ሶስት መቀመጫ ሶፋ ለብቻው ከአንድ ሞዴል መርጠው ግን ባለ እንድ መቀመጫ ሶፋ ከሌላ ሞዴል መምረጥ ይችላሉ፡፡

 ዋስትናስ ትሰጣላችሁ?

በግልፅ አነጋገር ሶፋ ለሚያቀርብላቸው ድርጅት ከሸማቾ ከፍተኛ አመኔታን ይጠይቃል፡፡ ምክኒያቱም ሶፋ ሲታይ የተሸፈነ ስለሆነና ጉዱ የሚታወቀው ከቀናት ሳይሆን ከወራት በኌላ ስለሆነ፡፡ በቀላሉ የማይለወጥና ከፍ ያለ ወጪ የሚጠይቅ መሰረታዊ የቤት አቃ ቢሆንም ከአቅራቢው ድርጅት ለሸማቾች በፅሁፍ ህጋዊ ዋስትና መስጠት በገበያው ውስጥ የበለጠ ሊለመድ ይገባዋል፡፡

የአልፋ ፈርኒቸር ሶፋ ሲገዙ በፅሁፍ የሁለት አመት ዋስትና ካርድ በእጅዎት ይሰጥዎታል፡፡

ከተለመዱና ሊያጋጥሙ ከሚችሉ ችግሮች ውስጥ ለምሳሌ ሶፋ ከገዙ በኋላ ቤትዎ ሲገለገሉበት ከአገጣጠም ጉደለት ድምፅ ፤ የሚለቅ ስፌት ፤ የላላ ወይም ጭራሽ የወለቀ አግሮች እና የተመሳሰሉ ከአመራረት ጉድለት የሚያጋጥሙ ችግሮችን በዝርዘር ጠቀሶ ለእነዚህ እና ተመሳሳይ ችግሮችን በሚመለከት አልፋ ፈርኒቸርን የሶፈ መርጫዎ ሲያደርጉ በፅሁፍ የሁለት አመት ዋስትና ያገኛሉ፡፡

 የሶፋ ሞዴልና ጨርቅ በራሴ ምርጫ ማዘዝ ብፈልግ በምን ያህል ግዜ ታደርሳላችሁ?

ከበዓል ወቅት ውጪ ትእዛዝ በ 7 – 10 ቀናት የማድረስ ልምደ አለን፡፡ ደንበኞቻችን ሰለሚተማመኑብን ቤታቸውን ባዶ አድርገው እንደሚጠብቁን ስለምናውቅ የቀን ቀጠሮ በማክበር የሚጣልብንን ኃላፊነት መወጣት  ያኮራናል፡፡ ለደንበኞች ገና ሳያዙ የማይደርስ ከሆነ እውነቱን ተናግረን ትዕዛዙን ባናገኝም ሳንጣላና መልካም ስማችንን መጠበቅን መርጠናል፡፡

 ቤቴ ሩቅ ነውና ትራንስፖርትስ?

አዲሰ አበባ ለሚገኙ ደንበኞቻችን የነፃ ትራንስፐርት አገልግሎትም እንሰጣለን፡፡

መልክት ወይም ጥያቄዎን ይላኩልን

የስራ ሰዓታችን

ስኞ - አርብ ከጠዋቱ 3 ሰአት - ከሰአት 12 ሰአትና

ቅዳሜ ከጠዋቱ 3 ሰአት - ከሰአት 10 ሰአት ክፍት ነን፡፡


Frequently Asked Questions

Can I order a single sofa seat?

Yes, you can order a single sofa seat from us. It all depends on what you want.

Can I combine a single seat form one model with a three seat sofa from another model?

Yes, at Alpha Furniture we allow you to order a single seat form one model along with a three seat sofa from another model. the choice is yours.

What does your warranty cover?

We give a two year, written warranty with a warranty card with each purchase. Warranty is against manufacturer defect. Please visit one of our showrooms for details.

 What is your delivery time?

Outside holiday season and other peak times, orders are delivered in 7 – 10 days.

Do I pay for delivery?

Delivery is free within Addis Ababa.

What If I want a different fabric choice?

We offer a variety of sofa fabrics of your choice. We can refer you to a nearby fabric shops for more options if needed. In case you want to bring your own fabric, we will tell you the length needed and we will reduce the price by a predetermined amount based on model order.

What makes your quality different?

At Alpha Furniture, we offer our customers 100% satisfaction of our clients. We sell only the highest-quality products that are built to last. Our products are made with, experienced craftsmen in accord with stern quality controls, which is why we offer a Two Year Warranty. Our growth in the last 15 years and our future depends on referrals from our customers  to their family and friends We take this trust and our hard earned reputation for quality and dependability very seriously.

0
Copyright © 2019 Alpha Furniture ®

 .